[b][i][u]ከታች ባሉት ጠጣር ምስሎች ላይ ፦[/u][/i][/b][br][br][color=#ff0000][b]- መለያያዎች[/b][/color][b] (vertices)[/b] በነጠብጣብ [color=#ff0000]ቀይ ቀለሞች[/color] ተወክለዋል። መለያያ ምንድን ነው?[br][br][color=#0000ff][b]- ጠርዞች[/b][/color] [b](edges)[/b] [color=#0000ff]በሰማያዊ መስመሮች[/color] ተወክለዋል። ጠርዝን ምንድን ነው ?[br][br][b]- ገጾች (faces)[/b] በቀለም በተቀቡ ንጣፎች ተወክለዋል። [color=#bf9000]በቢጫ[/color] ቀለም የተቀቡት ንጣፎች[b] [color=#f1c232]የጎን [/color][color=#f1c232]ገጾች[/color][/b] ሲሆኑ፣ [color=#00ff00]በአረንጓዴ[/color] ቀለም የተቀቡት ደግሞ [b][color=#00ff00]መሠረቶች[/color] (bases)[/b] ናቸው። መሠረቶች የገጽ ክፍል ናቸው። ገጾች እና መሠረቶች ምንድን ናቸው?[br][br][b][u]መመሪያ፦[/u][/b] የእያንዳንዱን ምስል ጫፎች፣ ጠርዞች፣ ገጾች እና መሠረቶች በሙሉ ለማየት ምስሎቹን አሽከርክር/ሪ። ምስሎቹን ለማሽከርከር ማውዝህ/ሽ ከምስሉ አጠገብ እንጂ ምስሉ ላይ አለመሆኑን አረጋግጥ/ጪ።[br][br][b][u]Author:[/u][/b] Fishaw Mekash | Founder of Eduethiopia[br][b][u]Contact: [/u][/b]fishaw@eduethiopia.com[br][b][u]Website:[/u][/b] www.eduethiopia.com
[size=85][b][u]ፍንጭ፦[/u][/b] የዚህ ፒራሚድ ገጾች (ከመሠረቱ በስተቀር) ሁሉም ሦስት ማዕዘኖች ሲሆኑ፣ የፒራሚዱ "ጫፍ" በሚመስለው ነጥብ ላይ አብረው ይገናኛሉ። መሠረቱን እንደ አንድ ገለልተኛ ገጽ አድርገህ/ሽ ልታስበው/ቢው ትችላለህ/ያለሽ፤ ምክንያቱም ልክ እንደሌሎቹ ገጾች ከአንድ ጫፍ ወይም መለያያ (vertex) ጋር አይገናኝም። ባለ ሦስት ማዕዘን ፒራሚዶች (Triangular pyramids) ልዩ ሁኔታ ያላቸው ሲሆኑ፣ በቴክኒክ ደረጃ ማናቸውንም ገጻቸውን እንደ መሠረት መጠቀም ይቻላል።[/size][br][br][br]_____________________________________________________________________________________________________
- ኮኖች (Cones)፣ ሲሊንደሮች (Cylinders) እና ስፌሮች (Spheres) ደግሞ ጠማማ ጠርዞች (curved edges) እና ጠማማ ገጾች (curved surfaces) አሏቸው። [br][br][b][u]- ስፌር [/u][/b]አንድ ጠማማ ገጽ ብቻ አለው። መሰረት የለውም። መለያያ የለውም። ጠርዝ የለውም።[br][br]- ጠማማ ጠርዞች [b][color=#ff7700]በብርቱካናማ[/color][/b] ክቦች የሚወከሉ ሲሆን፣ ጠማማ ገጾች ደግሞ[color=#9900ff][b] በሮዝ[/b][/color] ቀለም በታጠፉ "ገጾች" ይወከላሉ። እያንዳንዳቸውን በራስህ/ሽ አገላለጽ እንዴት ትበይናለህ/ትበይኚያለሽ?
[size=85][b]ስለ ጠጣር ምስሎች ምን ተገነዘባችሁ[/b] ?[/size]